Our luxurious listings with great locations serve as ideal properties for residence or investment. Below is a list of properties that are currently up for sale. በኛ ድህረፅ ላይ የተጠቀሱት በአሳራርም በቦታ አቀማመጥም ልዩ ልዩ የሆኑ ንብረቶች ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ናቸው። ከዚህ በታች ለሽያጭ የቀረቡ ንብረቶች ይገኛሉ።
Discover your ideal rental! Our diverse listings cater to a range of preferences and budgets. Below is a detailed price list of each property for rent. ተስማሚ የኪራይ ቤትዎን ያግኙ! በዚህ ገፅ የተዘረዘሩ ንብረቶች ምርጫዎችዎና በጀትዎን እንዲያሟሉ የተመረጡ ናቸው። እነዝህን ንብረቶች ከታች በዝርዝር ያገኛቿል።
Whether you're seeking a bustling urban setting, a serene suburban escape, or a picturesque rural retreat, we have the right choice for you. Let our diverse range of properties help guide you to the decision that's just right for you. ቤትዎን መሃል ከተማ ውስት ፣ ከከተማ ወጣ ባለ ረጋ ያለ አካባቢ ወይም ውብ በሆነ የክፍለ ሀገር ቦታ ማረግ ከፈለጉ ለርስዎ የሚሆኑ ተመራጭ ንብረቶች አሉን።
Get the latest updates in real estate. From market trends to property insights, our top news section keeps you ahead of the curve. አዳዲስ የሪል እስቴት ዜናዎች። ከገበያ አዝማሚያ ዜናዎች እስከ ንብረት ግንዛቢ ዜናዎች ፣ መረጃዎች ለሚመጣው መንገድ ዝግጁ ያረግዎታል።